ባለ 1 መኝታ፡ 66 ካሬ ሜ

  • Price on Request
Featured For Sale
Addis Ababa
Featured For Sale
ባለ 1 መኝታ፡ 66 ካሬ ሜ
Addis Ababa
  • Price on Request

Overview

  • Apartment
  • Property Type
  • 1
  • Bedroom
  • 66
  • sqm

Description

📌 በወለል (በፍሎር) ከ3 ቤቶች ብቻ ያሉት
📌 ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
📌 ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጂንግ ስቴሽን ያለው
📌 ድምጽን በአስተማማኝ ሁኔታ የማያስገቡ መስታወቶች የሚገጠሙለት
📌 በአውሮፖ ስታንዳርድ እና ቴክኖሎጂ የተመረቱ የሳኒተሪ መስመር የሚዘረጋለት
📌 በየወለሉ የቆሻሻ ማግለያ ልዩ ቦታ የተዘጋጀላቸው
📌 ያልተሰሰተበት አንዱ ቤት ከሌላኛው በሁለት ግድግዳ የተለያየ ድምጽ የማያስተላልፍ

📌 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች
📌 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
📌 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
📌 በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤
📌 ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች  ያሉት፤
📌የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤

📌 ግንባታው ከ75% በላይ የተጠናቀቀ

  • Address Addis Ababa
  • Country Ethiopia

Details

Updated on October 8, 2024 at 10:15 am
  • Price:
  • Price on Request
  • Property Size: 66 sqm
  • Bedroom: 1
  • Property Type: Apartment
  • Property Status: For Sale

Contact Information

View Listings
marakicity
  • marakicity

Enquire About This Property

Similar Listings

Compare listings

Compare
marakicity
  • marakicity