ለደስታ : ለሀዘን የሚጠቀሙበት ትልቅ ሰገነት
⭐️በወለል (በፍሎር) 4 ቤቶች ብቻ
⭐️ ሙሉ የፊኒሺግ ስራ የካተተ
⭐️ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
⭐️ ደረጃውን የጠበቀ ሰፊ ሊፍት
⭐️ አውቶማቲክ ጀነሬተር
⭐️ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
⭐️ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
⭐️ 24 ሰዓት ጥበቃ ያለው
Compare listings
Compare